2 months ago • Sewasew Multimedia

💥💥አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ💥💥
የሊያ ግርማን አዲስ ሙዚቃ ነገ ምሽት  12:00  በሰዋስው ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁ !!!
 https://youtu.be/TDOYdTmRypU 

4 months ago • Sewasew Multimedia

እንኳን ደስ አለን !!
🌟🌟🌟
የሰዋስው አርቲስት የሆነው ሱራ ታከለ(Sura T) "BOOREE" በተሰኘው እና በሰዋስው መተግበሪያ በቅርቡ ለአድማጭ ባደረሰው አዲስ የኦሮሚኛ አልበም የኦዳ አዋርድ የ2015 አ.ም የአመቱ ምርጥ አልበም ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል ።
🌟🌟🌟
ለአርቲስት ሱራ ታከለ እንዲሁም ለአድናቃዎቹ እና ለመላው የሰዋስው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን !!
🌟🌟🌟
ሰዋስው መልቲሚዲያ !! 

5 months ago • Sewasew Multimedia

እንኳን ደስ አለን

ሰዋሰዉ መልቲሚዲያ ከግዙፉ የአለማችን የሙዚቃ ካምፓኒ ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራርሟል።

ይህ ስምምነት የሀገራችንን ድምፃዉያን በአለማቀፍ የሙዚቃ ገበያ ላይ ከማስቀመጥ ባለፈ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ እና በሙዚቃዎቻችን ዉስጥ የሚንፀባረቁ ባህሎቻችንን ከፍ አድርገን ለማሳየት ትልቅ በር የሚከፍት ይሆናል።

በ1930ዎችሁ ወደ መዝናኛዉ ኢንደስትሪ የገባዉ እና ዛሬ ላይ ከ46 ቢሊዮን ዶላር በላይ በማንቀሳቀስ የአለምን የሙዚቃዉ ኢንደሰትሪን በቀዳሚነት የሚመራዉ ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ (UMG) ፣  በኢትዮጵያ ሙዚቃ ዉስጥ የሰዋሰዉን ፈጣን የሆነ አኪያሄድ እና አላማ ተመልክቶ ይህንን በሀገራችን በመዝናኛዉ ዘርፍ ታሪካዊ ሊባል የሚችልን ዉል ተፈራርሟል።

በስምምነቱ መሰረት ሰዋሰዉ መልቲሚዲያ በኢትዮጵያ የዩ ኤም ጂ የሙዚቃ ካታሎግ ዲጂታል ስርጭት እና ግብይትን በሀላፊነት ይይዛል።

“ከሰዋሰዉ መልቲሚዲያ ጋር በጋራ ለመስራት በመስማማታችን እና የዩ ኤም ጂ ሙዚቃዎችን ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ይዘን በመምጣታችን በእጅጉ ተደስተናል ብለዋል” የአፍሪካ ፣  የመካከለኛዉ ምስራቅ እና የኤሲያ ሀገራት የዩ ኤም ጂ ም/ዳይሬክተር ኡልሪክ ካን
“ዩ ኤም ጂ በአፍሪካ ረጅም እና ስኬታማ ተሳትፎ ያለዉ ሲሆን ኢትዮጵያ ካላት የበለፀገ እና ደማቅ የሙዚቃ ባህል አንፃር ዘርፉን ካለበት ደረጃ ሙሉ በሚባል መልኩ ለማሳደግ ከሰዋሰዉ መልቲሚዲያ ጋር በመተባበራችን ደስተኞች ነን ብለዋል”
የሰዋሰዉ መልቲሚዲያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ አብረሃም ፍቅሩ በበኩላቸዉ “በሙዚቃ ላይ በተመሰረተዉ የመዝናኛ ዓለም ቁጥር አንድ ከሆነዉ ዩ ኤም ጂ  ጋር በመተባበራችን እንዲሁም ሰፊዉን የሙዚቃ ካታሎጋችሁን ወደ ኢትዮጵያ ገበያ በማምጣችሁ ደስታ ተሰምቶናል ፣  ይህ አጋርነት ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ያላትን ጠቀሜታ የሚያሳይ ሲሆን ለሁለቱም ካምፓኒዎች ስኬት እንደሚሆን ሙሉ እምነት አለኝ” ብለዋል
በዚህ ስምምነት መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ ፕሮዲዩስ የተደረጉ በሺዎች የሚቆጠሩ የአለም አቀፍ ድምፃዉያን ስራዎች በሰዋሰዉ አፕ ላይ ይገኛሉ።

ሰዋሰዉ መልቲሚዲያ ይህን ትልቅ ስምምነት በማስመልከት ሰዋሰዉ አፕን ለአንድ ሳምንት በነፃ እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን ። 

5 months ago • Sewasew Multimedia

Universal Music Group and Sewasew Multimedia Sign First of Its Kind DSP Agreement for Ethiopian Market

Addis Ababa, Ethiopia – November 16, 2023 – Universal Music Group (UMG), the world leader in music-based entertainment, and Sewasew Multimedia, Ethiopia’s leading music and entertainment company, today announced that they have signed a first of its kind licensing agreement for the Ethiopian market.

Under the terms of the agreement, Sewasew Multimedia will license and market UMG’s extensive catalog of music in Ethiopia. This includes music from UMG’s globally recognized labels, such as Def Jam, Interscope Records, Island Records, Motown Records, Republic Records, and Virgin Records, as...


Read more...
 https://sewasewmultimedia.com/universal-music-group-and-sewasew-multimedia-sign-first-of-its-kind-dsp-agreement/ 

6 months ago • Sewasew Multimedia

በቅርብ ቀን... 

7 months ago • Sewasew Multimedia

አስደሳች ዜና ውድ የሰዋሰው ቤተሰቦች 

በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል የሚቀርብሎትን ጣፋጭ የሆኑ ፣ መንፈስን የሚአድሱ ሙዚቃዎችን አና አስተማሪ የሆኑ ፖድካስቶችን ለማድመጥ በ አናት ባንክ በኩል ክፍያ ሲፈፅሙ 10% ቅናሽ ያገኛሉ ። 

8 months ago • Sewasew Multimedia

OUT NOW!!! 

"ግን የት ሃገር" ግርማ ተፈራ ካሳ | "Gin Yet Hager" Girma Tefera Kassa #visualizer #sewasewmultimedia

Sewasew Multimedia

8 months ago • 1,482,107 views

9 months ago • Sewasew Multimedia

#መኖር_ጥበብ_ፖድካስት 
።
የባለፈው የመኖር ጥበብ የፖድካስት ስርጭት ምን ይመስል ነበር፣ 
መስፈንጠሪያውን በመጠቀም በሰዋስው መልቲሚድያ መተግበሪያ ላይ ያድምጡ
.
በሰዋስው መተግበሪያ ላይ ይገኛል። ያድምጡት
 https://play-sewasewmusic.tunedglobal.com/contents/author_1332 
.
 #the_art_of_living   #dr_taye 
 #sewasew   #sewasew_podcast 
 #sewasew_podcasts_network 
 #sewasewmultimedia 

9 months ago • Sewasew Multimedia

#ታሪክ_ይሞግት_ፖድካስት 
።
የባለፈው የታሪክ ይሞግት የፖድካስት ስርጭት ምን ይመስል ነበር፣ 
መስፈንጠሪያውን በመጠቀም በሰዋስው መልቲሚድያ መተግበሪያ ላይ ያድምጡ
.
በሰዋስው መተግበሪያ ላይ ይገኛል። ያድምጡት
 https://play-sewasewmusic.tunedglobal.com/contents/author_1329 
.
 #berhanu_debotch   #tarik_yimogit 
 #sewasew   #sewasew_podcasts_network   #sewasewmultimedia 

9 months ago • Sewasew Multimedia

#ሌጋል_ፕላስ 
.
🇱🇷የሕገ መንግሥት መሻሻል እና አሜሪካ
.
ሕገ-መንግሥት መሻሻል የሚችል ነገር ግን በቀላሉ የማይሻሻል ዶክመንት ስለመሆኑ ይታመናል። አሜሪካ ሕገ-መንግሥታቸውን በተደጋጋሚ ካሻሻሉ ሐገራት ተርታ ትመደባለች። የአሜሪካ ሕገመንግሥት ለ17 ጊዜያት ተሻሽሏል። የሕግ ባለሙያ እና ጠበቃው አቶ ጌድዮን ወልደ ዮሐንስ ሂደቱን ያብራራሉ።
.
የሰዋስው ፖድካስት ኔትወርክ አካል የሆነው፣ በሰዋስው መተግበሪያ የሚሰራጨው "ሌጋል ፕላስ" እነዚህን እና ሌሎችን ሕግ ነክ ጉዳዮች በሚመጣው ቅዳሜ ይለቀቃል። 
.
 https://play-sewasewmusic.tunedglobal.com/contents/author_1356 
.
 #sewasew   #sewasew_podcasts_network   #sewasewmultimedia  
 #legal_plus   #behailu_tesfahun   #liya_terefe 

Sewasew Podcasts Network: Legal Plus Ep2. #teaser #sewasew_podcasts_network

Sewasew Podcasts Network

9 months ago • 261 views