6 days ago (edited) • Meski Tube

ለ3ቱ መንታ ህፃናት ህክምና የሚሆናቸው 10K$ እናሰጣቸው‼️ሁላችሁም Meski tube Facebook page ፌስቡክ ፔጅ እየገባቹ ፖስቱን ላይክና ሼር አርጉት‼️

​⁠ @ProjectNightfallSHORTS  ፔጅ በሞት ባጧት አያታቸው ስም 100k$ ዶኔት donate ማድረግ ስለሚፈልጉ እኔ እነዚን ውብ ልጆች nominate አድርጌአለው እንደ ፈጣሪ ፍቃድ♥️

* ለሶልያና ተሾመ 
* ለሔራን ተሾመ ና
* ለአናንያ ተሾመ

አካውንታቸው ይህው እባካችሁ 

ሼር አድርጉት 🙏🙏🙏

* СВЕ 1000622473872
* Dashen Bank 5563671317021
* Abyssinia bank 91613069
* ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1023500172828
* አዋሽ ባንክ 013471254339600

ትግስት ካሳ ቀፀላ 

ስልክ
* 0911868306
* 0911137097

go fund me 
*  https://gofund.me/42557274 

7 days ago • Meski Tube

ከአረብ አገር ልፋት ለመገላገል የባልትና ውጤቶች መሸጥ ጀምሬአለው እቴቴ ባልትና ይባላል በብዛትም በችርቻሮም ካዘዛችሁኝ አቀርባለው ስልክ -971581845991 በዋትሳፕ ወይም -0910470902 በስልክ ያገኙኛል አበረታቱን የሚል መልእክት ልካለች አንዲት እህት በርቺ!!! 

8 days ago (edited) • Meski Tube

ምንም የማይሳነው የብርሀን አምላክ ብርሀናችሁን ያብራላችሁ ጀግኒት እናት ፈጣሪ ጤናሽን ሰቶ ለምስክር ቀን ያብቃሽ♥️

ሁላችንም የአቅማችን በማድረግ የትዕግስት ሶስት መንታ ልጆች የዐይን ብርሃናቸው እንዲመለስ የበኩላችንን እናድርግ።

የባንክ አካውንቶች👇

* СВЕ 1000622473872
* Dashen Bank 5563671317021
* Abyssinia bank 91613069
* ኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ 1023500172828
* አዋሽ ባንክ 013471254339600

ትግስት ካሳ ቀፀላ 

ስልክ
* 0911868306
* 0911137097

ሼር ማድረግ እና የሚያግዙ ሰዎች ጋር ማድረስም አንዱ የእርዳታው አካል ነው። እባክችሁ ሼር በማድረግ እና በመለገስ ይተባበሩ🙏

የጎፈንድ ሚ ሊንክ ከስር ተያይዟል 👇

go fund me 
* 
 https://gofund.me/42557274 

12 days ago • Meski Tube

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉላት እባካችህ 🙏🙏🙏

ሰርካለም ማሞ :- ማርያምን እርዱኝ

ሰርካለም ማሞ ትባላለች። የሁለተኛ ደረጃ ካንሰር ታማሚ ነች። ህክምና ከተከታተለች መዳን እንደምትችል ተነግሯታል። 

እናም በወዳጆቿ እገዛ እስካሁን ድረስ ህክምናውን ስትከታተል ቆይታ አሁን ግን በገንዘብ ምክኒያት ሊቋረጥባት እንደሆነ በሶሻል ሚዲያ ገጿ አጋርታለች። 

የህክምና ወጪየን በራሴ ለመሸፈን አረብ ሃገር ሄጄ እየሰራሁ ለመታከም ሞከርኩ ግን አልተሳካልኝም። 

ምን እንደማረግ አላውቅም። የሀገሬ ልጆች አግዙኝ" ትላለች። 

ሰርካለም ማሞ ቀንአ

ባንክ አካውንት :- 
1000496895944

ስልክ 
0911974187

ማገዝ ባንችል እንኳን ለብዙዎች እንዲደርስ ሁላችንም ሼር በማድረግ ህክምናዋን እንድትጨርስ እናግዛት 
​⁠
ከ ጉርሻ ፌስቡክ ፔጅ ሼር ያደረኩት🙏🏽 

2 weeks ago • Meski Tube

💕💕💕💕💕 

በውጤቱ ትገረማላቹ‼️ ፀጉራቹ ለሚነቀል ለፈጣን እድገት ለሚደርቅ ለወዙ/best mask for hair loss and growt

Meski Tube

2 weeks ago • 75,789 views

2 weeks ago • Meski Tube

💕💕💕💕 

ለሚያያዝ,ለሚደርቅ,ለሚበጣጠስ የፀጉር ዛላ እንክብካቤ ለልጅ ላዋቂ// dry hair care

Meski Tube

2 weeks ago • 27,499 views

2 weeks ago (edited) • Meski Tube

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ሁሉ ቤተሰቦቼ ጏደኞቼ እንኳን አደረሳችሁ ከነ-ቤተሰባችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ Eid Mubarak 2024🎊🎉💕 

3 weeks ago (edited) • Meski Tube

ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ብዙዎቻችሁ በቲክቶክ ቅባቶች, የቦርጭ ማጥፊያ, የተለያዩ ነገሮች ትሸጫለሽ ወይ ያንቺ ነው ወይ እያላችሁ መልእክት ልካችሁልኛል ምንም አይነት ነገር አልሸጥም ቲክቶክም አልጠቀምም! ምንም አይነት ቪዲዮም በቲክቶክ አለቅም አንደኛውን በቲክቶክ መስኪ ነኝ ብለው ቅባት የሚሸጡትን ደውዬ አናግሬአቸዋለው መስኪስ ስለው ለግዜው ወታለች አለኝ🤭🤣 ስለዚ ምንም ነገር ስትገዙ እኔ አለመሆኔን እወቁ ሰላም እና ጤና ለሁላችን💕🙏🏽 

3 weeks ago • Meski Tube

🔴👉🏽ይድረስ ለሚመለከተው ሁሉ

በራይድ ሹፌሮች የሚሰሙ ዘግናኝ ግድያዎች እንዲያበቃ የሜትር ታክሲ አሰማሪ ድርጅቶች የዳሽቦርድ ካሜራ ወይም ሹፌሩን ከተሳፋሪው የሚለይ ፓርቲሽን በየመኪናው የሚገጠም በአስገዳጅ ሁኔታ እንዲተገበር ቢያደርጉ መፍትሄ ሊሆን ይችላል
ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🏽 

3 weeks ago • Meski Tube

ፊት እንዴት እንደሚያፀዳ‼️የተልባ ማስክ የሚገርም ነው// flaxseed face mask bolster collagen,Ageing 
 https://youtu.be/n-WkBMglhpY